ከአዋሽ ፈንታሌ አካባቢ የተነሳ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት በአዲስ አበባ ከተማ አንዳንድ አካባቢዎች ትላንት ምሽት እና ዛሬ ቀን ላይ ተሰምቷል:: የመሬት መንቀጥቀጡ መነሻ ከፈንታሌ 10 ኪሎ ሜትር ...
የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ ባካሄደው ጥቃት የሂዝቦላህን የተዋጊ አዛዥ መገደሉን ዛሬ ሐሙስ አስታውቋል። በጥቃቱ የተገደለው የተዋጊ አዛዥ ሁሴን አዋዳ እንደሚባል የገለጸው ጦሩ፣ ወደ እስራኤል ...
በኢትዮጵያ ፌደራል ኃይሎች እና በሀገሪቱ ሰሜን ምዕራብ አካባቢ የሚገኙ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደው ግጭት፣ የሀገራቸውን ግጭት የሸሹ ሱዳናዊያን ስደተኞችን 'ለከፍተኛ አደጋ' ማጋለጡን ሂዩማን ራይትስ ...
ፌስቡክን ጨምሮ የማህበራዊ ሚዲያ ትስስሮችን የሚያስተዳድረው ግዙፉ የቴክኖሎጂ ተቋም ሜታ፣ ጸረ-ስደተኛ ይዘቶችን በተለይ በአውሮፓ የሚያስተናግድበት መንገድ ትልቅ ጥያቄ ማስነሳቱን፣ የሜታ ገለልተኛ ...
የፖለቲካ ዝንባሌ ምንም ይሁን ምን፣ ምርጫ ሲቃረብ፣ የጭንቀት መጠን እንደሚጨምር የአሜሪካ የሥነ-ልቦና ባለሞያዎች ማህበር ያመለክታል። የማያቋርጥ የዜና ስርጭት፣ አስጨናቂ ክርክሮች እና ለሀገሪቱ ...
“በአዲስ አበባ ከተማ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው፣ አዲሱ የትራንስፖርት ክፍያ ጭማሪ፣ ኑሯችንን ያከብደዋል” ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ አንዳንድ የከተማዋ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡ ስለ ...
ከትላንት በስቲያ ሰኞ ፣ ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ሲያሽከረክሩት በነበረው መኪና ላይ በፈነዳ ቦንብ ሕይወታቸው ማለፉ በፖሊስ የተገለጸው፣ የደሴ ከተማ አስተዳደር ፍርድ ቤት ዳኛ ሙሉጌታ ከበደ ...
እንግሊዝ በሶማሊያ ለተሰማራው የአፍሪካ ኅብረት የሽግግር ልዑክ ተጨማሪ 10 ሚሊዮን ዶላር መመደቧን አስታውቃለች፡፡ የእንግሊዝ መንግሥት ዛሬ ባወጣው መግለጫ፣ ተጨማሪ ድጋፉ ባለፉት ሦስት ዓመታት ...
የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች በአዲስ አበባ ስለአህጉሪቱ ሰላምና ፀጥታ በመወያየት ላይ ናቸው፡፡ ለአህጉሪቱ የመከላከያ ሚኒስትሮች የመጀመሪያ መሆኑ የተነገረውን ይህን ስብሰባ ኢትዮጵያ እንዳዘጋጀች ...